በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት

በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት

በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት

በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሀና ዋለልኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ዳዊት ዋለልኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 297268 በ11/7/2015 ዓ.ም እና በመ/ቁ 190157 በ12/08/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 1 የቤ/ቁ 69 የሆነው ቤትና ይዞታ የይዞታ ስፋት በካርታ 435.51 ካ.ሜ በካርታ ቁጥር 16/34/4065/oo በቀን 25/3/2004 ዓ.ም ጀምሮ የተመዘገበ ካርታ ያለው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 5,898,900 (አምስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ዘጠና ስምንት ሺ ዘጠኝ መቶ ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ጥቅምት 15 ቀን 2016 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ በ5፡30 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያዉኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

Cookies

This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website.

Accept